አህፅሮት ምግብን በሙቀት ኃይል ማብሰል ለዘመናት የቆየ ሥልጣኔ ሲሆን ከጥቅሞቹ አንዱ በምግብ ውስጥ የሚገኙ ምግብ-ወለድ በሽታ አምጭ እና ምግብ-አበላሽ የሆኑ ደቂቅ-ዘአካላትን ለመቀነስ ወይም ለማጥፋት ይረዳል፡፡ በምግብ ውስጥ የሚገኙ ደቂቅ-ዘአካላት ግን የሙቀት ኃይልን በመቋቋም ደረጃ የየራሳቸው ባህሪ አላቸው፡፡ በዚህ ጥናት በበርበሬ ዱቀት ውስጥ በሚገኙ በበሽታ አምጭነታቸውና በምግብ-አበላሽነታቸው በሚታወቁ ሁለት የሻጋታ ዓይነቶች ላይ የሙቀት ኃይልን የመቋቋም ባህሪያቸው ጥናት ተደርጎባቸዋል፡፡ ጥናቱ በ55፣ 65፣ 75፣ 85 እና 95oሴ ለ30፣ 45፣ 60፣ 75 እና 90 ደቂቃ በኦቶማቲክ ውሃ ማሞቂያ መሣሪያ ውስጥ በማሞቅ ተሰርቷል፡፡ በዚህ ጥናት መሠረት አስፔርጅለስ ፓራስቲከስ የሚባለው ሻጋታ አስፔርጅለስ ፊላቨስ ከሚባለው ሻጋታ በላይ የሙቀት ኃይልን የሚቋቋም ሆኖ ተገኝታል፡፡ በተጠቀምነው የሙቀት ኃይል (55 - 95o ሴ) የአስፔርጅለስ ፊላቨስን ቁጥር በ90% ለመቀነስ የወሰደው ሰዓት ከ119.1-14.1 ደቂቃ ሲሆን ለአስፔርጅለስ ፓራስቲከስ ግን ከ147-17.1 ደቂቃ ወስዷል፡፡ ምግብ ሲዘጋጅ የሚጨመር የምግብ ጨው በአስፔርጅለስ ፊላቨስ የሙቀት ኃይልን የመቋቋም ባህሪ ላይ ያ...
አህፅሮትየተሻለ/ቁንጮ ራይዞቢየም የጥራጥሬ ሰብል ምርትን እና ምርታማነትን በእጅጉ የሚያሻሽል ቢሆንም አነዚህን ደቂቅ ዘአካላት የማግኘት ጉዳይ በስፋትና በተከታ...
አህፅሮትይህ የመስክ ጥናት የተካሄደው በ2008 ዓ.ም. ከኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በተመረጡ የሰበታና በደሌ ከተሞች እንዲሁም ከአማራ ክልላዊ መንግስት በተመረጠ...
አህፅሮት የዚህ ጥናት ዓላማ በመካከለኛው ኢትዮጵያ ምርታማና አካባቢን የሚላመዱ ዲቃላ የወተት ከብቶች ዝርያዎችን በቀጣይነት ለማፍራት በተሻለ የማሻሻያ ስልት ለ...
አህፅሮት ሳልሞኔላ በዓለም ላይ ከሚተላለፉ ዋና ዋና የምግብ ወለድ በሽታ አምጪ ተህዋሲያን አንዱ ሲሆን የዓሳ ምግቦች ደግሞ ለተዋሃሲው መተላለፊያ ዋንኛው ነው።...
አህፅሮት ሩዝ በኢትዮጵያ የእርሻ ስርዓት ውስጥ ተመራጭ እየሆነ የመጣ ሰብል ነው፡፡ የፎገራ አካባቢ የአገሪቱን 68 ፐርሰንት የሩዝ መሬት ሽፋንና 71...
አህፅሮት የዚህ ጥናት ዋና ዓሊማ በያቤልና መሌካሶዳ ወረዳዎች በሚገኙ ግመልች ውጪያዊ ባህሪያቸውን በመጠንና በብዛት መሇየት መሠረት ያደረገ ነበር፡፡ በዚህም ...
አህፅሮትድንች ለምግብና ለአመጋግብ ዘዴ ዋስትና በተለይም የምግብ ዋስትና ችግር ባለበት አካባቢ ዋነኛ ምግብ ነው፡፡ ምንም እንኳን ድንች ከፍተኛ ጠቀሜታ ያለው ...
አህፅሮት የገንዲ በሽታ በቆላ ዝንብ በተወረሩ አካባቢዎች ላይ ለእንስሳት ርባታ ሥራ ከፍተኛ ማነቆ ሲሆን በዳውሮ ዞንም ተመሳሳይ የሆነ ችግር እያስከ...
አህፅሮትቀጣይነት ያለዉ የግብዓት ዋጋ ጭማሪና የጥጥ ምርት ዋጋ መዋዠቅ በአነስተኛ አምራቾች ዘንድ የጥጥ ምርትን ትርፋማነትና ዘለቄታዊነት ጥያቄ ዉስጥ እንዲወድ...
አህፅሮት ከኢትዮጵያ የተገኙ ሰባት የቢቬሪያ ባሲያና (Beauveria bassiana) እና ስድስት የሜታሪሂዚየም አኒሶፓሌ (Metarhizium anisopliae...
አህፅሮት በሆሮ ዳልጋ ላሞች የወተት ምርት፣ የወተት ተዋፅዖዎች፣ የመመገብ አቅም እና የሰውነት ክብደት ለውጥ ለመገምገም የተቀናጁ መኖን (ኮንሰንትሬት) በተለያ...
አህፅሮትየሸንኮራ አገዳ ጫፍ በአገራችን በስኳር ፋብሪካዎች አከባቢና እና በአነስተኛ ሸንኮራ አገዳ አምራች ገበሬዎች ዘንድ የሚገኝ የእንስሳት መኖ ሀብት ነው፡፡...
አህፅሮትጤፍ ኢትዮጵያ ውስጥ በሰፊው የሚመረት የምግብ ሰብሌ ሲሆን በየዓመቱ ከሦስት ሚሉዮን ሄክታር የሚበሌጥ መሬት ይሸፈናሌ፡፡ ይህ የመሬት ስፋት ሇብርዕ እና...
This handout, available here in both English and Tigrinya, provides information to prevent illness t...
አህፅሮት በደረቅና ከፊል በረሃማ አካባቢዎች ለግብርና ዕድገት ከፍተኛ ማነቆ የሆነው የውኃ እጥረት ነው፡፡ በእንደዚህ ያሉ ሁኔታዎች ውስጥ የሚገኘውን ውኃ ኢኮኖ...