አህፅሮት ሳልሞኔላ በዓለም ላይ ከሚተላለፉ ዋና ዋና የምግብ ወለድ በሽታ አምጪ ተህዋሲያን አንዱ ሲሆን የዓሳ ምግቦች ደግሞ ለተዋሃሲው መተላለፊያ ዋንኛው ነው። ይህ ጥናት የተካሄደው በሰሜን ምዕራብ ኢትዮጵያ ካለው የዓሳ ዕሴት ሰንሰለት ያለውን የሳልሞኔላ ክስተት፣ መድኃኒትን የመቋቋም ችሎታና እና ተዛማጅ አደጋዎችን ለመገመት ነው። የጥናት ወረዳዎችን፣ ቀበሌዎችን እና የማረፊያ ቦታዎችን ለመምረጥ ባለብዙ ደረጃ ናሙና ዘዴ ተተግብሯል። የዓሳ በሳልሞኔላ መብል በተመረጡ ሚዲያዎች በመጠቀም በማሳደግና በመለየት ጥናት ተደርጓል፣ በመቀጠል አንቲባዮሱም ሳልሞኔላ ፖሊቫን-ኦን በመጠቀም የተለመደው የባዮ-ኬሚካል ምርመራዎች እና የሴሮሎጂ ማረጋገጫ ተሰርቷል። በበሽታው አጋላጭ ሊሆኑ በሚችሉ የአደጋ ምክንያቶች ላይ መረጃ የተሰበሰበው በተዋቀረ መጠይቅ በመጠቀም አምራቾችን ፊት ለፊት ቃለ-መጠይቅ በማድረግ ነው። በጥናቱ አካባቢ የሳልሞኔላ አጠቃላይ ስርጭት 36.43በመቶ ነበር። ከተለዩት የሳልሞኔላ ናሙናዎች መካክል 25 በመቶው ቢያንስ በአንድ መድሃኒት የመቋቋም ችሎታ አሳይቷል። Ciprofloxacin (CIP-5μg) ከፍተኛው የሳልሞኔላ መድሃኒት መቋቋም (9.8በመቶ) ሲሆነ ሲፍታዚዲሜ (CAZ-30μg) በተከታይ 5.88በመቶ ሆኖ ተገኝቷል። ሁለት የሳልሞኔላ ናሙናዎች (3.92በመቶ) ...
አህፅሮት በምግብ ሰንሰለት ውስጥ በምግብ ወለድ ሻጋታዎች የሚመነጩ የተለያዩ መርዛማ ኬሚካሎች በሰው ጤና፣ በምግብ ንግድና በኢኮኖሚ ላይ ከፍተኛ ጫና ...
አህፅሮትድርቅ የዳቦ ስንዴ ምርት ከሚቀንሱ ሂወት የላሊቸዉ ማነቆዎች በዋናነት ይጠቀሳሌ፡፡ የዘር ሀብቶች እና የምርጫ ዘዴዎች ድርቅን የሚቛቛሙ ዝርያዎች በምርም...
አህፅሮት የእንሰት አጠውልግ በሽታ በዛንቶሞናስ ካምቴስትሪስ ፓቶቫር ሙሳሴረም በሚባል የባክቴሪያ ተህዋስያን አማካኝነት የሚከሰትና በኢትዮጵያ ውስጥ እንሰትን ...
አህፅሮት ምግብን በሙቀት ኃይል ማብሰል ለዘመናት የቆየ ሥልጣኔ ሲሆን ከጥቅሞቹ አንዱ በምግብ ውስጥ የሚገኙ ምግብ-ወለድ በሽታ አምጭ እና ምግብ-አበላ...
አህፅሮት የገንዲ በሽታ በቆላ ዝንብ በተወረሩ አካባቢዎች ላይ ለእንስሳት ርባታ ሥራ ከፍተኛ ማነቆ ሲሆን በዳውሮ ዞንም ተመሳሳይ የሆነ ችግር እያስከ...
አህፅሮትድንች ለምግብና ለአመጋግብ ዘዴ ዋስትና በተለይም የምግብ ዋስትና ችግር ባለበት አካባቢ ዋነኛ ምግብ ነው፡፡ ምንም እንኳን ድንች ከፍተኛ ጠቀሜታ ያለው ...
አህፅሮት የዚህ ጥናት ዋና ዓሊማ በያቤልና መሌካሶዳ ወረዳዎች በሚገኙ ግመልች ውጪያዊ ባህሪያቸውን በመጠንና በብዛት መሇየት መሠረት ያደረገ ነበር፡፡ በዚህም ...
አህፅሮት በሆሮ ዳልጋ ላሞች የወተት ምርት፣ የወተት ተዋፅዖዎች፣ የመመገብ አቅም እና የሰውነት ክብደት ለውጥ ለመገምገም የተቀናጁ መኖን (ኮንሰንትሬት) በተለያ...
አህፅሮት ሩዝ በኢትዮጵያ የእርሻ ስርዓት ውስጥ ተመራጭ እየሆነ የመጣ ሰብል ነው፡፡ የፎገራ አካባቢ የአገሪቱን 68 ፐርሰንት የሩዝ መሬት ሽፋንና 71...
አህፅሮትጤፍ ኢትዮጵያ ውስጥ በሰፊው የሚመረት የምግብ ሰብሌ ሲሆን በየዓመቱ ከሦስት ሚሉዮን ሄክታር የሚበሌጥ መሬት ይሸፈናሌ፡፡ ይህ የመሬት ስፋት ሇብርዕ እና...
አህፅሮትይህ የመስክ ጥናት የተካሄደው በ2008 ዓ.ም. ከኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በተመረጡ የሰበታና በደሌ ከተሞች እንዲሁም ከአማራ ክልላዊ መንግስት በተመረጠ...
አህፅሮት በደረቅና ከፊል በረሃማ አካባቢዎች ለግብርና ዕድገት ከፍተኛ ማነቆ የሆነው የውኃ እጥረት ነው፡፡ በእንደዚህ ያሉ ሁኔታዎች ውስጥ የሚገኘውን ውኃ ኢኮኖ...
አህፅሮት ቦሎቄ ከዋና ዋናዎቹ የጥራጥሬ ሰብሎች የሚመደብ ሰብል ሲሆን ለሀገሪቱ ኢኮኖሚ እንዲሁም ለአርሶ አደሩ የምግብና የገቢ ምንጭ በመሆን ከፍተኛ አስተዋፅዖ...
አህፅሮት ይህ ጥናት የተካሄደው በ2011 ዓ.ም በሆለታ ግብርና ምርምር ማዕከል ነበር፡፡ የጥናቱ ዋና ዓላማ የበቆሎ ገፈራን ከተለያዩ የኢንዱስትሪ ተ...
አህፅሮት ኢትዮጵያ ምንም እንኳን የተሇያዩ የአረቢካ ቡና የብዙ አንቴዎችና (Biotypes) ዝርያ መገኛ ብትሆንም አገራዊ ምርታማነቱ ከሌሎች የተክለ አብቃይ አ...