አህፅሮት በሆሮ ዳልጋ ላሞች የወተት ምርት፣ የወተት ተዋፅዖዎች፣ የመመገብ አቅም እና የሰውነት ክብደት ለውጥ ለመገምገም የተቀናጁ መኖን (ኮንሰንትሬት) በተለያየ መጠን በመጠቀም በወለጋ ዩኒቨርሲቲ ጉዱሩ እንስሳት ርባታና እና ምርምር ማዕከል ላይ ምርምር ተደርጓል፡፡ ለዚህም ምርምር በአማካይ ተመሳሳይ የሰውነት ክብደት እና ሁኔታ ያላቸው 16 የሆሮ ላሞች ከጉዱሩ እንስሳት ርባታና እና ምርምር ማዕከል ተመርጦ ለአራት የአመጋገብ ስርዓት ተመድበዋል፡፡ አራቱ የአመጋገብ ስራዓቶቹም፣ ርሆደስ ሳር + 0.5 ኪ.ግ የተቀናጀ መኖ (T1)፣ ርሆደስ ሳር + 2 ኪ.ግ የተቀናጀ መኖ (T2)፣ ርሆደስ ሳር + 3 ኪ.ግ የተቀናጀ መኖ (T3)፣ እና ርሆደስ ሳር + 4 ኪ.ግ የተቀናጀ መኖ (T4) ነበሩ፡፡ 15 የማላመጃ ቀናትን ጨምሮ ሙከራው የተካሄደው ለ90 ቀናት ነዉ፡፡ አማካይ ደረቅ ንጥረ ነገር መጠኑ 5.98% ነበር። አጠቃላይ ፕሮቲን፣ ኒውትራል ዲተርጀንት ፋይበር፣ አሲድ ዲተርጀንት ፋይበር፣ አሲድ ዲተርጀንት ሊግኒን እና የኦርጋኒክ ቁስ መጠን በቅደም ተከተል 0.78በመቶ፣ 4.74በመቶ፣ 2.26በመቶ፣ 1.44በመቶ እና 4.89በመቶ ነበሩ፡፡ ርሆደስ ሳር እና አራት ኪ.ግ የተቀናጀ መኖ የተመገቡ ላሞች የወሰዱት አጠቃላይ ደረቅ ንጥረ-ነገር የላቀ ነው፡፡ አማካይ የወተት ምርት 3.12 ሊትር ነ...
አህፅሮት ይህ የምርምር ሥራ በመስኖ በሚመረት ሽንኩርት ላይ በጣም ውጤታማ የውኃ ቆጣቢ ቴክኖሎጂዎችን ለመምረጥ እና የውኃ ምርታማነትን ለማሻሻል በደብረ ዘይት ...
አህፅሮት ነጭ የማንጎ ስኬል ሰይንሳዊ መጠሪያው Aulacaspis tubercularis (Hemiptera: Diaspididae) ሲሆን እ.ኤ.አ. በ2010 ዓ.ም....
አህፅሮት ውኃ በጥንቃቄ ካልተያዘ እና ካልተቀናበረ የግብርና ምርት እና ምርታማነትን በእጅጉ ሊገድብ ከሚችሉ ግብዓቶች ውስጥ አንዱና ዋነኛው ይሆናል። በደቡብ ኢ...
አህፅሮት ይህ ጥናት የተካሄደው በ2011 ዓ.ም በሆለታ ግብርና ምርምር ማዕከል ነበር፡፡ የጥናቱ ዋና ዓላማ የበቆሎ ገፈራን ከተለያዩ የኢንዱስትሪ ተ...
አህፅሮትጤፍ ኢትዮጵያ ውስጥ በሰፊው የሚመረት የምግብ ሰብሌ ሲሆን በየዓመቱ ከሦስት ሚሉዮን ሄክታር የሚበሌጥ መሬት ይሸፈናሌ፡፡ ይህ የመሬት ስፋት ሇብርዕ እና...
አህፅሮትየተሻለ/ቁንጮ ራይዞቢየም የጥራጥሬ ሰብል ምርትን እና ምርታማነትን በእጅጉ የሚያሻሽል ቢሆንም አነዚህን ደቂቅ ዘአካላት የማግኘት ጉዳይ በስፋትና በተከታ...
አህፅሮት ይህ ጥናት የተካሄደው ዘጠኝ (አራት ከውጪ የገቡ እና አምስት ከሀገር ውስጥ የተሰበሰቡ) የሙዝ ዝርያዎችና አንድ በመመረት ላይ የሚገኝ የማወ...
አህፅሮት የዚህ ጥናት ዓላማ በመካከለኛው ኢትዮጵያ ምርታማና አካባቢን የሚላመዱ ዲቃላ የወተት ከብቶች ዝርያዎችን በቀጣይነት ለማፍራት በተሻለ የማሻሻያ ስልት ለ...
አህፅሮት የቦስ ኢንዲከስ እና ቦስ ታውረስ የተባሉት የከብቶች ዝርያ ወይም ዲቃሎቻቸው በአንድ ጊዜ በዛ ያለ ዕንቁላሎችን እንዲያኮርቱ ለማድረግ ለሚሰጣቸው የሆር...
አህፅሮትከ7.0 ፒ.ኤች በሊይ የአፈር ፎስፈረስ ግዑዝ ስሇማይሟማ በከፍተኛ ሁኔታ ሇዝግጠት ተጋሊጭ ስሇሚሆን ዕፅዋቶች በቀሊለ አያገኙትም፡፡ ስሇዚህ ይህ የምርም...
አህፅሮትይህ የመስክ ጥናት የተካሄደው በ2008 ዓ.ም. ከኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በተመረጡ የሰበታና በደሌ ከተሞች እንዲሁም ከአማራ ክልላዊ መንግስት በተመረጠ...
አህፅሮት ከዚህ በፊት የተለቀቀውን ዝርያ (MoA) ጨምሮ አስራ አምስት የታጋሳስቴ ዝርያዎች ያላቸው የመኖ ምርት፣ የመኖ ጥራት፣ በሽታን የመቋቋምና ሌሎች ከምር...
አህፅሮትየሸንኮራ አገዳ ጫፍ በአገራችን በስኳር ፋብሪካዎች አከባቢና እና በአነስተኛ ሸንኮራ አገዳ አምራች ገበሬዎች ዘንድ የሚገኝ የእንስሳት መኖ ሀብት ነው፡፡...
አህፅሮት የእንሰት አጠውልግ በሽታ በዛንቶሞናስ ካምቴስትሪስ ፓቶቫር ሙሳሴረም በሚባል የባክቴሪያ ተህዋስያን አማካኝነት የሚከሰትና በኢትዮጵያ ውስጥ እንሰትን ...
አህፅሮት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ የመጣውን ህዝብ ለመመገብ በአንድ የእርሻ ማሳ ላይ ምርታማነትን ማሳደግ በጣም አስፈለጊ ነው፡፡ ስለሆነም ሰብልን አ...