አህፅሮት ሩዝ በኢትዮጵያ የእርሻ ስርዓት ውስጥ ተመራጭ እየሆነ የመጣ ሰብል ነው፡፡ የፎገራ አካባቢ የአገሪቱን 68 ፐርሰንት የሩዝ መሬት ሽፋንና 71 ፐርሰንት ምርት ይሸፍናል፡፡ የዚህ ጥናት አላማዎች ለምን አንድ ኤክስ-ጅግና የተባለ የሩዝ ዝርያ በፎገራ አካባቢ ሳይተካ ለረጅም ጊዜ (ከ30 ዓመታት በላይ) በምርት ሂደት ሊቆይ እንደ ቻለ እና ከዚህ ሁኔታ የሚገኙት አስተመህሮቶች ለብሔራዊ ሩዝ ምርምር ፕሮገራም የሚጠቅሙበትን ሁኔታ መሻት የሚሉ ናቸው፡፡ ኤክስ-ጅግና ከሰሜን ኮሪያ ወደ ኢትዮጵያ በ1980ዎቹ አጋማሽ የገባና በኮሪያዉያን ሳይንቲሰቶች ለፎገራ አካባቢ ተላማጅነቱ ተረጋግጦ ወደ ማማረት ሂደት እዲገባ የተደረገ የሩዝ ዝርያ ነው፡፡ በ2009 እና 2010 ዓ.ም የተደረገ የሩዝ ዝርያ ስርፀት ጥናት አንዳመለከተው የፎገራ አካባቢ ሩዝ ልማት 81 ፐርሰንት የተሸፈነው በኤክስ-ጅግና ነው፡፡ ዝርያው ምንም እንኳን ለረጅም ጊዜ በማምረት ሂደት የቆዬ ቢሆንም ከፍተኛ ምርታማነት፤ ጥሩ የበሽታ መከላከል አቅም፤ በከፍተኛ ደረጃ በተጠቃሚዎች ተወዳጅነት (በተለይም ደግሞ ነጭ የፍሬ ቀለሙ) ባህሪያትን እያሳዬ ይገኛል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ አርሶ አደሮች የኤክስ-ጅግና ዱቆቱ ወሃ ያነሳል እንጀራውም ቶሎ እይደርቅም ብለው ይገልፁታል፡፡ በአጠቃላይ ...
አህፅሮት ነጭ የማንጎ ስኬል ሰይንሳዊ መጠሪያው Aulacaspis tubercularis (Hemiptera: Diaspididae) ሲሆን እ.ኤ.አ. በ2010 ዓ.ም....
አህፅሮት የጨንቻ ወረዳ የግብርና ዘይቤ ምርታማነት በተለያዩ ማነቆዎች ተጽዕኖ ስር ያለ መሆኑ አሁን ያለው የግብርና ዘይቤ መሻሻል እንዳለበት ያመለክታ...
አህፅሮት የዚህ ጥናት ዓላማ በመካከለኛው ኢትዮጵያ ምርታማና አካባቢን የሚላመዱ ዲቃላ የወተት ከብቶች ዝርያዎችን በቀጣይነት ለማፍራት በተሻለ የማሻሻያ ስልት ለ...
አህፅሮትድንች ለምግብና ለአመጋግብ ዘዴ ዋስትና በተለይም የምግብ ዋስትና ችግር ባለበት አካባቢ ዋነኛ ምግብ ነው፡፡ ምንም እንኳን ድንች ከፍተኛ ጠቀሜታ ያለው ...
አህፅሮት ቦሎቄ ከዋና ዋናዎቹ የጥራጥሬ ሰብሎች የሚመደብ ሰብል ሲሆን ለሀገሪቱ ኢኮኖሚ እንዲሁም ለአርሶ አደሩ የምግብና የገቢ ምንጭ በመሆን ከፍተኛ አስተዋፅዖ...
አህፅሮትድርቅ የዳቦ ስንዴ ምርት ከሚቀንሱ ሂወት የላሊቸዉ ማነቆዎች በዋናነት ይጠቀሳሌ፡፡ የዘር ሀብቶች እና የምርጫ ዘዴዎች ድርቅን የሚቛቛሙ ዝርያዎች በምርም...
አህፅሮትበምስራቅና በዯቡብ አፍሪካ ሀገሮች የበቆልን ምርታማነትን ከሚቀንሱ ተግዳሮቶች መካከሌ ዝቅተኛ የአፈር ሇምነት በዋናነት የሚጠቀስ ነው፡፡ ይህ የምርምር ...
አህፅሮት የዚህ ጥናት ዋና ዓሊማ በያቤልና መሌካሶዳ ወረዳዎች በሚገኙ ግመልች ውጪያዊ ባህሪያቸውን በመጠንና በብዛት መሇየት መሠረት ያደረገ ነበር፡፡ በዚህም ...
አህፅሮት በደረቅና ከፊል በረሃማ አካባቢዎች ለግብርና ዕድገት ከፍተኛ ማነቆ የሆነው የውኃ እጥረት ነው፡፡ በእንደዚህ ያሉ ሁኔታዎች ውስጥ የሚገኘውን ውኃ ኢኮኖ...
አህፅሮትከ7.0 ፒ.ኤች በሊይ የአፈር ፎስፈረስ ግዑዝ ስሇማይሟማ በከፍተኛ ሁኔታ ሇዝግጠት ተጋሊጭ ስሇሚሆን ዕፅዋቶች በቀሊለ አያገኙትም፡፡ ስሇዚህ ይህ የምርም...
አህፅሮት ኢትዮጵያ ምንም እንኳን የተሇያዩ የአረቢካ ቡና የብዙ አንቴዎችና (Biotypes) ዝርያ መገኛ ብትሆንም አገራዊ ምርታማነቱ ከሌሎች የተክለ አብቃይ አ...
አህፅሮት የእንሰት አጠውልግ በሽታ በዛንቶሞናስ ካምቴስትሪስ ፓቶቫር ሙሳሴረም በሚባል የባክቴሪያ ተህዋስያን አማካኝነት የሚከሰትና በኢትዮጵያ ውስጥ እንሰትን ...
አህፅሮት የሰዉ ሰራሽ ማዳበሪያ ዋጋ ከጊዜ ወደ ጊዜ ከመጨመሩም ባሻገር በአከባቢ ሁኔታ ላይ የሚያስከትለዉ ተጽዕኖም ሌላዉ ችግር ነዉ፡፡ እነዚህን ችግሮች ለማቃ...
አህፅሮትይህ የመስክ ጥናት የተካሄደው በ2008 ዓ.ም. ከኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በተመረጡ የሰበታና በደሌ ከተሞች እንዲሁም ከአማራ ክልላዊ መንግስት በተመረጠ...
አህፅሮትጤፍ ኢትዮጵያ ውስጥ በሰፊው የሚመረት የምግብ ሰብሌ ሲሆን በየዓመቱ ከሦስት ሚሉዮን ሄክታር የሚበሌጥ መሬት ይሸፈናሌ፡፡ ይህ የመሬት ስፋት ሇብርዕ እና...