አህፅሮት በደረቅና ከፊል በረሃማ አካባቢዎች ለግብርና ዕድገት ከፍተኛ ማነቆ የሆነው የውኃ እጥረት ነው፡፡ በእንደዚህ ያሉ ሁኔታዎች ውስጥ የሚገኘውን ውኃ ኢኮኖሚያው እና ውጤታማ በሆነ መንገድ የመጠቀም አስፈላጊነት የማይካድ ነው፡፡ በእነዚህ ውኃ አጠር አካባቢዎች፤ የውኃ ምርታማነትን ለማሳደግና የውኃ አጠቃቀምን ውጤታማነት ለማሻሻል፤ የመስኖ ውኃ አሳንሶ መስጠት ሁነኛ መፍትሄ እና የመስኖ ስትራቴጂ ነው፡፡ የመስክ ሙከራው የተከናወነው በመሆኒ ግብርና ምርምር ማዕከል በመስኖ ሲሆን፤ ዓላማው ደግሞ የመስኖ ውኃ አሳንሶ መስጠት በሽንኩርት የውኃ ምርታማነት ላይ የሚያመጣው ተፅዕኖን ለማጥናትና የትኛው የሽንኩርት የዕድገት ደረጃ ለውኃ ዕጥረት ይበልጥ ሊጎዳ እንደሚችል ጥናት ለማድረግ ነበር፡፡ ሙከራው አራት አይነት የሽንኩርት የዕድገት ደረጃ (መጀመሪያ፣ ዕድገት ላይ፣ ማኮረቻና መድረሻ ወቅት) እና አራት ዓይነት የመስኖ ውሃ መጠን (40፣ 60፣ 80 እና 100%) ያካተተ ሲሆን ትክለኛውን የጥናት ንድፍ በመጠቀም ተከናዉኗል፡፡ ተጨባጭ የሰብል ውኃ አጠቃቀም በዕለታዊ የአየር ንብረት መረጃን በመጠቀም ተገምቷል፡፡ የሙከራው ውጤት እንደሚያሳየው ከሆነ የመስኖ ውኃ መጠን ማሳነስ ከተለያዩ የዕድገት ደረጃዎች እና የእነሱ መስተጋብር በሽንኩርት ምርት ላይ ከፍተኛ ተ...
አህፅሮትበአሁኑ ጊዜ በኢትዮጵያ መካከለኛው ስምጥ ሸለቆ እየተደረገ ያለው መጠነ ሰፊ እንቅስቀሴ በተፈጥሮ ሀብት ላይ ምን ያክል ተፅዕኖ እያሳደረ እንደሆነ የሚያ...
አህፅሮትበመካከለኛው የኢትዮጵያ ደጋማ ቦታዎች የአፈር መብላላት (ሚንራላይዜሽን) ሂደትን ለመረዳት ኩታ ገጠም ከሆኑ 5 የመሬት አጠቃቀምና አያያዝ ዘዴዎች (የግ...
አህፅሮት ነጭ የማንጎ ስኬል ሰይንሳዊ መጠሪያው Aulacaspis tubercularis (Hemiptera: Diaspididae) ሲሆን እ.ኤ.አ. በ2010 ዓ.ም....
አህፅሮት ሩዝ በኢትዮጵያ የእርሻ ስርዓት ውስጥ ተመራጭ እየሆነ የመጣ ሰብል ነው፡፡ የፎገራ አካባቢ የአገሪቱን 68 ፐርሰንት የሩዝ መሬት ሽፋንና 71...
አህፅሮት ኢትዮጵያ ምንም እንኳን የተሇያዩ የአረቢካ ቡና የብዙ አንቴዎችና (Biotypes) ዝርያ መገኛ ብትሆንም አገራዊ ምርታማነቱ ከሌሎች የተክለ አብቃይ አ...
አህፅሮትድርቅ የዳቦ ስንዴ ምርት ከሚቀንሱ ሂወት የላሊቸዉ ማነቆዎች በዋናነት ይጠቀሳሌ፡፡ የዘር ሀብቶች እና የምርጫ ዘዴዎች ድርቅን የሚቛቛሙ ዝርያዎች በምርም...
አህፅሮት የሰዉ ሰራሽ ማዳበሪያ ዋጋ ከጊዜ ወደ ጊዜ ከመጨመሩም ባሻገር በአከባቢ ሁኔታ ላይ የሚያስከትለዉ ተጽዕኖም ሌላዉ ችግር ነዉ፡፡ እነዚህን ችግሮች ለማቃ...
አህፅሮትበምስራቅና በዯቡብ አፍሪካ ሀገሮች የበቆልን ምርታማነትን ከሚቀንሱ ተግዳሮቶች መካከሌ ዝቅተኛ የአፈር ሇምነት በዋናነት የሚጠቀስ ነው፡፡ ይህ የምርምር ...
አህፅሮት የእንሰት አጠውልግ በሽታ በዛንቶሞናስ ካምቴስትሪስ ፓቶቫር ሙሳሴረም በሚባል የባክቴሪያ ተህዋስያን አማካኝነት የሚከሰትና በኢትዮጵያ ውስጥ እንሰትን ...
አህፅሮትከ7.0 ፒ.ኤች በሊይ የአፈር ፎስፈረስ ግዑዝ ስሇማይሟማ በከፍተኛ ሁኔታ ሇዝግጠት ተጋሊጭ ስሇሚሆን ዕፅዋቶች በቀሊለ አያገኙትም፡፡ ስሇዚህ ይህ የምርም...
አህፅሮት የጨንቻ ወረዳ የግብርና ዘይቤ ምርታማነት በተለያዩ ማነቆዎች ተጽዕኖ ስር ያለ መሆኑ አሁን ያለው የግብርና ዘይቤ መሻሻል እንዳለበት ያመለክታ...
አህፅሮትይህ የመስክ ጥናት የተካሄደው በ2008 ዓ.ም. ከኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በተመረጡ የሰበታና በደሌ ከተሞች እንዲሁም ከአማራ ክልላዊ መንግስት በተመረጠ...
አህፅሮትጤፍ ኢትዮጵያ ውስጥ በሰፊው የሚመረት የምግብ ሰብሌ ሲሆን በየዓመቱ ከሦስት ሚሉዮን ሄክታር የሚበሌጥ መሬት ይሸፈናሌ፡፡ ይህ የመሬት ስፋት ሇብርዕ እና...
አህፅሮትድንች ለምግብና ለአመጋግብ ዘዴ ዋስትና በተለይም የምግብ ዋስትና ችግር ባለበት አካባቢ ዋነኛ ምግብ ነው፡፡ ምንም እንኳን ድንች ከፍተኛ ጠቀሜታ ያለው ...
አህፅሮት ይህ የመስክ ጥናት የተካሄደው በ2009 ዓ.ም ከኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በተመረጡ የሰበታና በደሌ ከተሞች እንዲሁም ከአማራ ክልላዊ መንግስት በተመረጠ...