Dairy Cattle Market Participation and Performance in Selected Urban and Peri-urban Areas of Ethiopia

  • Bekele, Adam
  • Teklewold, Tilaye
  • Berg,  Stefan
  • Moore, Henrietta
Open PDF
Publication date
March 2022
Publisher
Ethiopian Journal of Agricultural Sciences
Language
English

Abstract

አህፅሮት ይህ ጽሁፍ የከተማና ከተማ-ገብ አባቢዎች የወተት ከብቶች ግብርናና ልማትን የምርት ገበያ  ተሳትፎ የሚፈታተኑ ማነቆዎችን ለመለየትና የማሻሻያ ፖሊሲ ሀሳብ ለማመንጨት በተካሄደ የዳሰሳ ጥናት ላይ ተደግፎ ገላጭ እንዲሁም የግብይት ደረጃዎችን መሰረት ያደረገ የኢኮኖሜትሪክስ (ደብል ኸርድል) የትንተና ሞዴል በመጠቀም  የተዘጋጀ ነው። ውጤቱ እንደሚያመለክተው የወተት ከብት አርቢዎች የገበያ ተሳትፎና የገበያ ስርዓት ያልዳበረና ወደ ልማዳዊ (ኢ-መደበኛ) የግብይት ስርዓት የሚያደላ እንደሆነ በአንጻሩም የወተት ከብት አርቢዎች የገበያ ተሳትፎአቸው ከቦታ ወደ ቦታ እንዲሁም በከብት ብዛትና በአርቢዎቹ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ሁኔታ አንጻር ቢለያይም አብዛኛዎቹ ከመግዛት ይልቅ ወደ መሸጥ ያዘነበሉ መሆናቸው ታውቋል። የወተት አርቢዎች ወደ መሸጥ እንዲያዘነብሉ የተገደዱባቸው ምክንያቶች የወተት ከብቶች ማርቢያ ቦታ እጥረት፣ የበሽታ መከሰትና የከብቶች እርጅና መሆናቸው ታውቋል። በሌላ በኩል የአርቢዎቹ የግብይት ውሳኔዎች በሁለት ደረጃዎች የሚከናወንና እያንዳንዱ የውሳኔ ደረጃ በአርቢዎቹ፣ በእርባታ ስፍራዎችና ከእርባታ ውጭ በሆኑ ባህርያት ላይ የተመሰረቱ መሆኑን የትንተናው ውጤት ያመላክታል። እነዚህ ሁኔታዎች ከቀጠሉ የወተት ልማት ስራው የሚዳከምና የወተት ምርቱን እጥረት የ...

Extracted data

We use cookies to provide a better user experience.