አህፅሮት ይህ ጥናት የተካሄደው በ2011 ዓ.ም በሆለታ ግብርና ምርምር ማዕከል ነበር፡፡ የጥናቱ ዋና ዓላማ የበቆሎ ገፈራን ከተለያዩ የኢንዱስትሪ ተረፈ ምርቶች ማለትም ፋግሎ፣ ፉርሽካ፣ ጥጥ ፍሬ፣ ሞላሰስ እና ጨውን በማዋሀድ በታላቢ የወተት ላሞች የወተት ምርት እና ተዋፅዖዎች (ለምሳሌ የቅባት፣ የገንቢ እና የማዕድናት ንጥረ-ነገሮች) ላይ የሚያሳድረውን ተፅዕኖ ማጥናት ነበር፡፡ ለዚህ ሙከራም በቆሎን በመዝራትና በእሸት ደረጃው በማጭድ፡ በቆሎውን እና አገዳውን በመለያየት በቆሎውን በፀሀይ በማድረቅ እና ርጥብ የበቆሎ አገዳውን በመፍጭት (ከ5-10 ሳ.ሜ) ሙከራው ተጀመረ፡፡ አንድ እጅ የተፈጨ የበቆሎ አገዳን (ከ5-10 ሳ.ሜ) ከሶስት እጅ ሞላሰስ እና ውሃ ጋር በማዋሀድ ለተከታታይ 45 ቀናት በጉድጓድ በመቅበር የበቆሎ አገዳ ገፈራ ተዘጋጀ፡፡ ከዚህም በመቀጠል የተለያየ መጠን ያለው የበቆሎ አገዳ ገፈራ እና ኢንዱስትሪ ተረፈ ምርቶች በማዋሀድ ውህድ የእንስሳት መኖ ተዘጋጅቷል፡፡ ለዚህ ምርምር 1ኛ፡ የተፈጥሮ ድርቆሽ እና የኢንዱስትሪ ተረፈ ምርቶች(0.5 ኪ.ግ ለ1 ሊትር ወተት ምርት) ` 2ኛ፡- 70 እጅ የበቆሎ አገዳ ገፈራን ከ30 እጅ የኢንዱስትሪ ተረፈ ምርቶች 3ኛ፡ 60 እጅ የበቆሎ አገዳ ገፈራን ከ40 እጅ ከኢንዱስትሪ ተረፈ ምርቶች እና 4ኛ፡ 50 እጅ...
አህፅሮት እንሰት አመቱን ሙሉ አረንጓዴ የሚሆንና ድርቅን የሚቋቋም ዕፅዋት ሲሆን ለምግብነት፣ ለመኖ፣ ለቃጫ፣ ለማገዶ፣ ለመድሀኒትነት እና ለተለያዩ ባህላዊ ክን...
አህፅሮት የእንሰት አጠውልግ በሽታ በዛንቶሞናስ ካምቴስትሪስ ፓቶቫር ሙሳሴረም በሚባል የባክቴሪያ ተህዋስያን አማካኝነት የሚከሰትና በኢትዮጵያ ውስጥ እንሰትን ...
አህፅሮት የቦስ ኢንዲከስ እና ቦስ ታውረስ የተባሉት የከብቶች ዝርያ ወይም ዲቃሎቻቸው በአንድ ጊዜ በዛ ያለ ዕንቁላሎችን እንዲያኮርቱ ለማድረግ ለሚሰጣቸው የሆር...
አህፅሮት በሆሮ ዳልጋ ላሞች የወተት ምርት፣ የወተት ተዋፅዖዎች፣ የመመገብ አቅም እና የሰውነት ክብደት ለውጥ ለመገምገም የተቀናጁ መኖን (ኮንሰንትሬት) በተለያ...
አህፅሮትየሸንኮራ አገዳ ጫፍ በአገራችን በስኳር ፋብሪካዎች አከባቢና እና በአነስተኛ ሸንኮራ አገዳ አምራች ገበሬዎች ዘንድ የሚገኝ የእንስሳት መኖ ሀብት ነው፡፡...
አህፅሮትየተሻለ/ቁንጮ ራይዞቢየም የጥራጥሬ ሰብል ምርትን እና ምርታማነትን በእጅጉ የሚያሻሽል ቢሆንም አነዚህን ደቂቅ ዘአካላት የማግኘት ጉዳይ በስፋትና በተከታ...
አህፅሮትይህ ጥናት ትኩረት ያደረገው በተመሳሳይ አያያዝ ሁኔታ ውስጥ የወተት ከብቶች ዝርያ በወተት ምርት ውህደት ወይም ንጥረ ነገር ላይ የሚያስከትለውን ውጤት ...
አህፅሮት የዚንክ ንጥረ-ይዘት ለሚያጥርባቸው የእርሻ መሬት የዚንክ ማዳበሪያ መጨመር በምርትም ሆነ በምርት የዚንክ ንጥረ-ይዘት ላይ አወንታዊ እመርታ ...
አህፅሮት የዚህ ጥናት ዓላማ በመካከለኛው ኢትዮጵያ ምርታማና አካባቢን የሚላመዱ ዲቃላ የወተት ከብቶች ዝርያዎችን በቀጣይነት ለማፍራት በተሻለ የማሻሻያ ስልት ለ...
አህፅሮት ይህ የምርምር ሥራ በመስኖ በሚመረት ሽንኩርት ላይ በጣም ውጤታማ የውኃ ቆጣቢ ቴክኖሎጂዎችን ለመምረጥ እና የውኃ ምርታማነትን ለማሻሻል በደብረ ዘይት ...
አህፅሮትጤፍ ኢትዮጵያ ውስጥ በሰፊው የሚመረት የምግብ ሰብሌ ሲሆን በየዓመቱ ከሦስት ሚሉዮን ሄክታር የሚበሌጥ መሬት ይሸፈናሌ፡፡ ይህ የመሬት ስፋት ሇብርዕ እና...
አህፅሮትጤፍ መገኛው በኢትዮጵያ የሆነ ፈርጀ-ብዙ የአመራረት፣ የአመጋገብና የጤና ጠቀሜታ ያለው ሰብል ቢሆንም ምርታማነቱ በተለያዩ ማነቆዎች የተነሳ በሰፊው ከሚ...
አህፅሮትከ7.0 ፒ.ኤች በሊይ የአፈር ፎስፈረስ ግዑዝ ስሇማይሟማ በከፍተኛ ሁኔታ ሇዝግጠት ተጋሊጭ ስሇሚሆን ዕፅዋቶች በቀሊለ አያገኙትም፡፡ ስሇዚህ ይህ የምርም...
አህፅሮትይህ የመስክ ጥናት የተካሄደው በ2008 ዓ.ም. ከኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በተመረጡ የሰበታና በደሌ ከተሞች እንዲሁም ከአማራ ክልላዊ መንግስት በተመረጠ...
አህፅሮት ይህ ጥናት የተካሄደው ዘጠኝ (አራት ከውጪ የገቡ እና አምስት ከሀገር ውስጥ የተሰበሰቡ) የሙዝ ዝርያዎችና አንድ በመመረት ላይ የሚገኝ የማወ...