አህፅሮት የጨንቻ ወረዳ የግብርና ዘይቤ ምርታማነት በተለያዩ ማነቆዎች ተጽዕኖ ስር ያለ መሆኑ አሁን ያለው የግብርና ዘይቤ መሻሻል እንዳለበት ያመለክታል፡፡ ከዚህ ጋር ተያይዞ ቁልፍ የሆኑ የአፈር ለምነት፣ የሰው ጉልበትና የገቢ እጥረት ችግሮችን በአንድ ላይ አዳብሎ ለመፍታት እንዲቻል አማራጭ ለመሻት ይህ ጥናት ተካሂዷል፡፡ በዚህ ጥናት ወረዳውን ሊወክሉ ከሚችሉ አስራ ሁለት አባ/እማወራ ማሳዎች እና ከተለያዩ መዛግብት መረጃዎች ተወስደዋል፡፡ የግብርና ዘይቤውን ለማሻሻልና ለችግሮቹ የመፍትሄ አማራጭ ለማመንጨት፤ ፋርም ዲዛይን (FarmDESIGN) የተባለ የመረጃ ትንተና ዘዴ ጥቅም ላይ ውሏል፡፡ በዚህ የትንተና ዘዴ መፍትሄ ለማመንጨት ሁለት ሁኔታዎች ታሳቢ ተደርገዋል፡፡ እነዚህም አሁን ባለው የግብርና ዘይቤ ውስጥ ያሉትን የአመራረት ዘዴዎችን መሠረት በማድረግ የተሻለ አማራጭ ማውጣት እና አዳዲስ ተጨማሪ ቴክኖሎጂዎችን በማስረፅ እና በማሻሻል ለአስራ ሁለቱም ማሳዎች የመፍትሄ አማራጭ ማውጣት ናቸው፡፡ የትንተና ውጤቱ እንደሚያሳየው አሁን ባለው አሠራር በሁሉም ማሳዎች ላይ የአፈር ለምነት መቀነስ፣ የቤተሰብ ጉልበት ማነስ እና የገቢ እጥረት መኖራቸው ተረጋግጧል፡፡ ይሁን እንጂ ለእነዚህ ችግሮች በርካታ የተቀናጁ አማራጮች እንዳሉም ውጤቱ ይ...
አህፅርኦት ማንኛውም አፈር የአካባቢ ሁኔታዎች በአሇት ሊይ በሚፈጥሩት መጠነ-ሰፊ የተቀናጀ ተፅዕኖ ውጠት በመሆኑ በዓሇማችን ሊይ በሺህ የሚቆጠሩ የአፈር ዓይነ...
and Environmental Sciences, Haramaya University, Dire Dawa, Ethiopia; 3CIMMYT, Addis Ababa አህፅሮትበኢትዮ...
The emergence of more frequent and intense stresses and shocks challenge the functioning of stakehol...
አህፅሮት በኢትዮጵያ በሰብል መሬት ላይ ያለው የአፈር መከላት በዓመት ከ40-130 ቶን በሄክታር የሚደርስ ሲሆን፣ ከ1.0-1.5 ሚሊዮን ቶን እህል ምርትን እያ...
አህፅሮት የቆቃ የዓሣ ሀብት በዙሪያው በሚገኙ የማህበረሰብ አባላት የምግብ እና ስነ-ምግብ ዋስትናን በማረጋገጥ እንዲሁም በመተዳደሪያ የገቢ ምንጭነት የሚሰጠው ...
አህፅሮት የአፈር ሇምነት መመናመንና አስፈላጊ የሆኑ የዕጽዋት ንጥረ ነገሮች በከፍተኛ ደረጃ መሟጠጥ በሀገሪቱ በስፋት ሰብል በሚመረትባቸዉ ከፍተኛ ቦታዎች ላይ...
አህፅሮት የሰዉ ሰራሽ ማዳበሪያ ዋጋ ከጊዜ ወደ ጊዜ ከመጨመሩም ባሻገር በአከባቢ ሁኔታ ላይ የሚያስከትለዉ ተጽዕኖም ሌላዉ ችግር ነዉ፡፡ እነዚህን ችግሮች ለማቃ...
አህፅሮትፖሉሲ ቀረፃ ስራ ብዙውን ጊዜ በርካታ ባሇድርሻ አካሊትን ያካትታሌ፡፡ በነዚህ በርካታ ባሇድረሻ አካሊት መካከሌ ያሇው ግንኙነት ይዘት ትብብርም ይሁን የ...
አህፅሮት በኢትዮጵያ አርብቶ አደሮች አካባቢ በተደጋጋሚ ድርቅ ሲከሰት ይስተዋላል፡፡ ይህ ደግሞ ለአየር ጠባይ ለዉጥ ምክንያታዊ ከሚሆኑት ነገሮች ዉስጥ...
አህፅሮት ይህ ጽሁፍ የከተማና ከተማ-ገብ አባቢዎች የወተት ከብቶች ግብርናና ልማትን የምርት ገበያ ተሳትፎ የሚፈታተኑ ማነቆዎችን ለመለየትና የማሻሻያ ...
አህፅሮትምርምሩ በ2016 64 የሰብሌ ዘመን በደብረዘይት አካባቢ በሚገኝ አሸዋማ አፈር ሊይ የተደረገ ሲሆን በጥናቱም የተሇያዩ የዘረመሌ ምንጭ ያሊቸው 64 የዱ...
አህፅሮት ሽምብራ በሀገራችን በተለያዩ ስነ-ምህዳራትና የአዘማመር ስርዓት ውስጥ የሚመረት ሰብል ነው፡፡ የሰብሉ የመድረሻ ተለያይነት በዓለም ላይ ከ80...
አህፅሮትጥናቱ የሚያተኩረው አምስት ወላጅ ዶሮዎች በአውሮፓ የተዳቀሉ እና አንድ ከሀገር ውስጥ ለንፅፅር ተወስደው ለምርትና እና ምርታማነት በኢትዮጵያ ሁኔታ ተ...
አህፅሮት ይህ የምርምር ጽሁፍ የአገራችንን የግብርና ስርፀት አሁን ያለበትን ብቃትና አፈጻጸም እንዲሁም ለግብርና ስርፀቱ ዋና ዋና ማነቆ የሆኑ ምክንያቶችን በመ...
አህፅሮትየተፈጥሮንና የኬሚካል ማዳበሪያን አቀናጅቶ መጨመር የአፈርን ንጥረ-ነገር በሰብል የመጠቀም ሁኔታና ምርትን ይጨምራል፡፡ ሆኖም ግን የአፈርን ዓይነት፣ የ...