አህፅሮትኢትዮጵያ ውስጥ ስንዴን ከሚያጠቁ በሽታዎች መካከል የግንድ ዋግ አንዱ እና ዋነኛው ነው፡፡ ይህንን በሽታ የሚያመጣው ተዋስያን አካል የአየሩን ምቹ ሁኔታ በመጠቀም እራሱን እየቀያየረ በሽታ የሚቋቋሙ የስንዴ ዝርያዎችን በማጥቃት ከፍተኛ የሆነ የምርት ቅነሳ ያደርጋል፡፡ የዚህ ጥናት ዓላማ የነበረው በሰሜን ምዕራብ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን የስንዴ የግንድ ዋግ ዝርያ መለየት ነው፡፡ ሰማንያ ስድስት ናሙናዎች በ2010 እና በ2011 የምርት ዘመን ተሰብስበው 20 ድፍሬንሻሎችን በመጠቀም አራት (TTTTF, TKTTF, TKPTF, and TTRTF) የስንዴ ግንድ ዋግ ዝርያዎችን ለመለየት ተችሏል፡፡ ከእነዚህ አራት ዝርያዎች ውስጥ በ2010ና በ2011 በተከታታይ በአማካይ በመቶኛ TTTTF 60.4 እና 60 የሚሆነውን የሚሸፍን ሲሆን በሁለተኛነት ደረጃ TKTTF 38.7 እና 37.3 ሸፍኖ ታይቷል፡፡ ሌሎች የግንድ ዋግ ዝርያዎች በሁለቱም የምርት ዘመን በአማካይ በመቶኛ 1 የሚሆነውን የሸፈኑ ሲሆን እነዚህ ሁለት ዝርያዎች የተገኙትም፤ TKPTF በ2010 ከደቡብ ጎንደር ፋርጣ ሲሆን TTRTF በ2011 ከሰሜን ጎንደር አምባ ጊዎርጊስ ላይ ብቻ ነው፡፡ የግንድ ዋግ የሚቋቋሙ ዘረመልን የያዙ ድፍሬንሻሎች እንደ Sr5, Sr21, Sr9e, Sr7b, Sr6, Sr8a, Sr9g, Sr36, Sr17,...
አህፅሮት የዚህ ጥናት ዋና ዓሊማ በያቤልና መሌካሶዳ ወረዳዎች በሚገኙ ግመልች ውጪያዊ ባህሪያቸውን በመጠንና በብዛት መሇየት መሠረት ያደረገ ነበር፡፡ በዚህም ...
አህፅሮት የዚህ ጥናት ዓላማ በመካከለኛው ኢትዮጵያ ምርታማና አካባቢን የሚላመዱ ዲቃላ የወተት ከብቶች ዝርያዎችን በቀጣይነት ለማፍራት በተሻለ የማሻሻያ ስልት ለ...
現地水田におけるプレチラクロールとベンチオカーブの収支動態を総合的に解明し,考察するための研究を行った。広島県内で稲作を行っている営農形態の異なる3軒の稲作農家(第一種兼業A,第二種兼業B,無農薬専業...
አህፅሮትደገራ በድርቅ ተጋላጭ በሆኑ የኢትዮጵያ ክፍሎች የሚበቅልና ዝቅተኛ ገቢ ባላቸዉ አርሶ አደሮች የሚመረት ባለብዙ ጥቅም ጥራጥሬ ነዉ፡፡በደገራ ዝርያወች ዉ...
አህፅሮትድንች ለምግብና ለአመጋግብ ዘዴ ዋስትና በተለይም የምግብ ዋስትና ችግር ባለበት አካባቢ ዋነኛ ምግብ ነው፡፡ ምንም እንኳን ድንች ከፍተኛ ጠቀሜታ ያለው ...
አህፅሮት የገንዲ በሽታ በቆላ ዝንብ በተወረሩ አካባቢዎች ላይ ለእንስሳት ርባታ ሥራ ከፍተኛ ማነቆ ሲሆን በዳውሮ ዞንም ተመሳሳይ የሆነ ችግር እያስከ...
A total of 188 tef genotypes including 144 pure lines selected from germplasm collection, 35 release...
አህፅሮት ምግብን በሙቀት ኃይል ማብሰል ለዘመናት የቆየ ሥልጣኔ ሲሆን ከጥቅሞቹ አንዱ በምግብ ውስጥ የሚገኙ ምግብ-ወለድ በሽታ አምጭ እና ምግብ-አበላ...
አህፅሮት የዚንክ ንጥረ ነገር ለአዝርእት እድገትና ለሰዉ ምግብነት በጣም ጠቃሚ ነዉ፡፡ ይሁን እንጂ በትግራይ ክልል አፈር ውስጥ የዚንክ እጥረት በስፋት እንዳለ...
አህፅሮት የጥናቱ ዋና ዓሊማ ንፁህ የቦረና ሊሞችና የቦረና ዲቃሊ ሊሞች ተጨማሪ ዕንቁሊል የማኮረትና ፅንስ የመስጠት አቅማቸውን ሇማጥናት የተሰራነው፡፡ ሊሞች ...
አህፅሮት ሩዝ በኢትዮጵያ የእርሻ ስርዓት ውስጥ ተመራጭ እየሆነ የመጣ ሰብል ነው፡፡ የፎገራ አካባቢ የአገሪቱን 68 ፐርሰንት የሩዝ መሬት ሽፋንና 71...
አህፅሮት ሳልሞኔላ በዓለም ላይ ከሚተላለፉ ዋና ዋና የምግብ ወለድ በሽታ አምጪ ተህዋሲያን አንዱ ሲሆን የዓሳ ምግቦች ደግሞ ለተዋሃሲው መተላለፊያ ዋንኛው ነው።...
This handout, available here in both English and Tigrinya, provides information to prevent illness t...
አህፅሮት ጥናቱ የተካሄደው በኢትዮጵያ የግብርና ሳይንስ ጆርናል ዕውቀት ማጎልበት ይቻል ዘንድ ሊካተቱ የሚገቡ ተግባራትና ሊተገበሩ የሚያስፈልጉ ጉዳዮች ላይ ነዉ...
አህፅሮትቀጣይነት ያለዉ የግብዓት ዋጋ ጭማሪና የጥጥ ምርት ዋጋ መዋዠቅ በአነስተኛ አምራቾች ዘንድ የጥጥ ምርትን ትርፋማነትና ዘለቄታዊነት ጥያቄ ዉስጥ እንዲወድ...