አህፅሮትደገራ በድርቅ ተጋላጭ በሆኑ የኢትዮጵያ ክፍሎች የሚበቅልና ዝቅተኛ ገቢ ባላቸዉ አርሶ አደሮች የሚመረት ባለብዙ ጥቅም ጥራጥሬ ነዉ፡፡በደገራ ዝርያወች ዉስጥ ያለዉ የዘረመል ልዩነት መረጃ ማወቅ ለሰብል ማሻሻል እና አሁን ያሉትን የዘረመል ሀብቶች በብቃት ለመጠቀም በጣም አስፈላጊ ነዉ፡፡ስለዚህ ከጥናቱ ዓላማዎች መካከል፤ የስነቅርፅ ልዩነት እና መጠንን መገምገም እና የተተነተኑ ትንታኔዎችን በመጠቀም የስነ ባህሪ ብዝህነትን ለመለየት የሚያስችሏቸዉን ባህሪያት መለየት ነዉ፡፡የመስክ ሙከራዉ የተካሄደዉ በ2016 የመከር ወቅት በመልካሳ ግብርና ምርምር ማዕከል እና በመኢሶ ንዑስ ማእከል 324 የደገራ ዝርያዎችን በመጠቀም ነበር፡፡ የመጀመሪያዎቹ ሰባት ዋና አካላት principal components) ከጠቅላላዉ ልዩነት ሰባ ሰባት በመቶ አብራርተዋል፡፡ሁሉም በሚባል ደረጃ የተፈተኑ ማሳያዎች(ባህሪዎች) ለመጀመሪያዉ ፒሲ ዉስጥ ለተለዋዋጭነት ወሳኝ አስተወፅኦ ነበራቸዉ፡፡ ቁጥራዊ ባህሪ ላይ የተመሰረተ ትንተና በዘጠና በመቶ ተመሳሳይነት ደረጃ ስድስት የተለያዩ ቡድኖችን አሳይቷል፡፡የዘረመል ቡድኖች (clustering of genotypes)የጂኦግራፊያዊ ስርጭትና መገኛ መካከል ምንም ግኑኝነት እንደሌለዉ አመላክቷ፡፡ ከፍተኛዉ የሽግግር ቡድን በክላስተር 4 እና በክላስተር 5(D2 = 41.6...
AbstractThis study was conducted with the objective to assess the performances of hybridsdeveloped f...
አህፅሮት ሳልሞኔላ በዓለም ላይ ከሚተላለፉ ዋና ዋና የምግብ ወለድ በሽታ አምጪ ተህዋሲያን አንዱ ሲሆን የዓሳ ምግቦች ደግሞ ለተዋሃሲው መተላለፊያ ዋንኛው ነው።...
አህፅሮት የዚህ ጥናት ዓላማ በመካከለኛው ኢትዮጵያ ምርታማና አካባቢን የሚላመዱ ዲቃላ የወተት ከብቶች ዝርያዎችን በቀጣይነት ለማፍራት በተሻለ የማሻሻያ ስልት ለ...
A total of 188 tef genotypes including 144 pure lines selected from germplasm collection, 35 release...
አህፅሮትኢትዮጵያ ውስጥ ስንዴን ከሚያጠቁ በሽታዎች መካከል የግንድ ዋግ አንዱ እና ዋነኛው ነው፡፡ ይህንን በሽታ የሚያመጣው ተዋስያን አካል የአየሩን ምቹ ሁኔ...
አህፅሮት ምግብን በሙቀት ኃይል ማብሰል ለዘመናት የቆየ ሥልጣኔ ሲሆን ከጥቅሞቹ አንዱ በምግብ ውስጥ የሚገኙ ምግብ-ወለድ በሽታ አምጭ እና ምግብ-አበላ...
አህፅሮት ሩዝ በኢትዮጵያ የእርሻ ስርዓት ውስጥ ተመራጭ እየሆነ የመጣ ሰብል ነው፡፡ የፎገራ አካባቢ የአገሪቱን 68 ፐርሰንት የሩዝ መሬት ሽፋንና 71...
አህፅሮትድንች ለምግብና ለአመጋግብ ዘዴ ዋስትና በተለይም የምግብ ዋስትና ችግር ባለበት አካባቢ ዋነኛ ምግብ ነው፡፡ ምንም እንኳን ድንች ከፍተኛ ጠቀሜታ ያለው ...
አህፅሮት የገንዲ በሽታ በቆላ ዝንብ በተወረሩ አካባቢዎች ላይ ለእንስሳት ርባታ ሥራ ከፍተኛ ማነቆ ሲሆን በዳውሮ ዞንም ተመሳሳይ የሆነ ችግር እያስከ...
አህፅሮትቀጣይነት ያለዉ የግብዓት ዋጋ ጭማሪና የጥጥ ምርት ዋጋ መዋዠቅ በአነስተኛ አምራቾች ዘንድ የጥጥ ምርትን ትርፋማነትና ዘለቄታዊነት ጥያቄ ዉስጥ እንዲወድ...
አህፅሮት የዚህ ጥናት ዋና ዓሊማ በያቤልና መሌካሶዳ ወረዳዎች በሚገኙ ግመልች ውጪያዊ ባህሪያቸውን በመጠንና በብዛት መሇየት መሠረት ያደረገ ነበር፡፡ በዚህም ...
አህፅሮት የዚንክ ንጥረ ነገር ለአዝርእት እድገትና ለሰዉ ምግብነት በጣም ጠቃሚ ነዉ፡፡ ይሁን እንጂ በትግራይ ክልል አፈር ውስጥ የዚንክ እጥረት በስፋት እንዳለ...
አህፅሮት የጥናቱ ዋና ዓሊማ ንፁህ የቦረና ሊሞችና የቦረና ዲቃሊ ሊሞች ተጨማሪ ዕንቁሊል የማኮረትና ፅንስ የመስጠት አቅማቸውን ሇማጥናት የተሰራነው፡፡ ሊሞች ...
This handout, available here in both English and Tigrinya, provides information to prevent illness t...
አህፅሮት በደረቅና ከፊል በረሃማ አካባቢዎች ለግብርና ዕድገት ከፍተኛ ማነቆ የሆነው የውኃ እጥረት ነው፡፡ በእንደዚህ ያሉ ሁኔታዎች ውስጥ የሚገኘውን ውኃ ኢኮኖ...