አህፅሮትበበልግ ዝናብ እና በመስኖ የሚመረት ጤፍን ሰለሚያጠቁ ፀረ-ሰብሎች ማንነት መሠረታዊ መረጃ ለማመንጨት በ 2008 እና በ 2009 ዓም በአምስት ዞኖች ቅኝት ተካሄደ፡፡ የአረም ናሙና የተወሰደው 50 ሳሜ በ 50 ሳሜ በሆኑ አራት ካሬዎች ሲሆን በእያንዳንዱ ካሬ ውስጥ የነበሩ የአረም ተክሎች ብዛት እና የዝርያ ማንነት በመመዝገብ ነበር፡፡ የተባይ እና የበሽታ ናሙና የተወሰደው ደግሞ ሙሉውን ማሳ በዓይን በመመልከት እና የተባዩን እና የበሽታውን ምልክት በመለየት የጉዳቱን መጠን በመገመት ነበር፡፡ የጤፍ ግንጫፍ ዝንብ ፣ የበቆሎ ክሽክሽ እና ማንነቱ ያልተለየ ግንድ ቦርቧሪ ተባይ በበልግ ዝናብ እና በመስኖ የሚለማ ጤፍን ያጠቃሉ፡፡ እነዚህ ተባዮች የጤፍ ተክል ላይ የሚያደርሱት የጉዳት መጠን ዝቅተኛ ሲሆን እስከ 10 በመቶ ሊደርስ ይችላል፡፡ ሁለት የጤፍ በሽታዎች ማለትም የጤፍ ዋግ እና ገሳሽ በተወሰኑ የጤፍ ማሳዎች ብቻ ተገኝተዋል፡፡ የተለያዩ የወፍ ዝርያዎች ጤፍን ያጠቃሉ፡፡ በ 14 ቤተሰብ ውስጥ የሚመደቡ ከ 22 የሚበልጡ የአረም ዝርያዎች በሁለቱም ዓመት ተመዝግበዋል፡፡ በ 2008 ዓም እንግጫ፣ የጥጃ ሥጋ፣ ቅንጨ አረም፣ የውሻ ጎመን እና የሞኝ ፍቅር በብዛት የተገኙ የአረም ዝርያዎች ሲሆኑ፤ በ 2009 ዓም ደግሞ የውሻ ስንደዶ፣ ቅንጨ አረም እና ነጭ ለባሽ በብዛት የተገ...
スギ林の地上部現存量,とくに葉の現存量が林冠の閉鎖前後に,どのようにかわるかを,同じ林分で時をおってしらべた。調査林分は,東京大学千葉演習林仁ノ沢(39林班C2-1小班)所在の密度試験地の一部で,3段...
北海道では現在、構造材として植林しているエゾマツ類造林木が、1999年時点で151千ha(平成12年度 北海道林業の概況)に達し本格的な間伐時期を迎えようとしている。天然性エゾマツ類を伐採すると、その...
近年來,國際間相繼發生狂牛症、口蹄疫與禽流感等疫病,造成國際社會之恐慌。為了保障生產者及消費者的權益,歐盟與日本等先進國家先後實施了生產追溯制度,台灣於2004年起,也開始推動農產品產銷履歷試辦計畫。...
አህፅሮትየዕቅጩ እርሻ የተለያዩ የረቀቁ የእርሻ መሳሪያዎች፣ የአይሲቲ ቴክኖሎጂዎችንና አሰራሮችን የሚያጠቃልል ሲሆን የሰብል ምርትን ሊቀንሱ የሚችሉ በማሳ ውስጥ...
አህፅሮት ጤፍ በኢትዮጵያ ከሚመረቱ የብርዕና አገዳ ሰብሎች ዋናው ሲሆን በየዓመቱ ቁጥር ከ6.5 ሚሊዮን የማያንስ አርሶ አደር ያመርተዋል፡፡ ይህም አጠቃላይ በ...
奈良市白毫寺町の寺山国有林内のアベマキが優占する落葉広葉樹林において外生菌根菌子実体の発生調査を行った。外生菌根菌86種、1,156本(乾重1,194g)が採取された。イグチ科の子実体が本数、種数とも...
台灣屬於小農型態,平均每戶耕地面積約為1公頃,無法達成規模經濟的效果降低生產成本,在自由貿易下的今日,台灣農業面臨不利的情況。而政府也為了要改善農業經營規模,也實施了不少相關政策措施,而這些政策措施是...
አህፅሮትደገራ በድርቅ ተጋላጭ በሆኑ የኢትዮጵያ ክፍሎች የሚበቅልና ዝቅተኛ ገቢ ባላቸዉ አርሶ አደሮች የሚመረት ባለብዙ ጥቅም ጥራጥሬ ነዉ፡፡በደገራ ዝርያወች ዉ...
近年、山菜ブームと言われるほど山菜に興味や関心を持つ人が増加している。それに伴い知識の乏しさから有毒植物を誤食する人も少なくなく、中毒事故が毎年のように発生している。1997年には札幌市内で山菜の誤食...
地球上のある特定の地域にしか生息しない希少な地域固有種の生態について深い知見を得ることは、その生物の保護・保全策を講じる手がかりが得られるばかりでなく、周辺地域の生態系の仕組みを理解する糸口や地域住民...
参考作物蒸散量(Reference Crop Evapotranspiration,简称 ET0)是估算实际蒸散量的重要参数,也是计算作物需水量的关键因子。 目前常用的 ET0 估算方法有很多种,各方...
近年氣候劇烈變遷及市場環境變化影響,發展設施農業乃因應穩定供應農產品策略之一。為深入瞭解農民應用農業設施之動機與成因要素,本研究透過問卷調查掌握設施農民對農業設施之擴建意願,並以不同設施態樣種類之決策...
publisher奈良長い人類史の中で人びとは、たえずまわりの環境に働きかけ、またまわりの環境から影響を受けて生活を営んできた。まわりの環境には、地圏、水圏、気圏、生物圏といわれるようなものがあり、こ...
台灣的火鶴花研究自1980年代開始,農試所與種苗場開始引種、栽培與種苗繁殖的試驗,並逐漸開始育種的工作,期間台東區農業改良場也曾加入引種與育種的工作,迄今火鶴花的研究工作主要集中於農業試驗所與高雄區農...
都市部における農地が減少する中で,近年,農地には余暇活動機能が付与されつつある。本研究では,市街化区域に指定されている東京都練馬区に立地するブルーベリー摘み取り園を対象にして,都市内観光農園の存立背景...