አህፅሮትበምስራቅና በዯቡብ አፍሪካ ሀገሮች የበቆልን ምርታማነትን ከሚቀንሱ ተግዳሮቶች መካከሌ ዝቅተኛ የአፈር ሇምነት በዋናነት የሚጠቀስ ነው፡፡ ይህ የምርምር ስራ ዝቅተኛ የአፈር ሇምነትን (ዝቅተኛ የናይትሮጂን መጠን በአፈር ውስጥ) የመቌቌም ባህሪ እንዲሁም በፕሮቲን መጠናቸው የበሇፀጉ የበቆል ዘረ-መልችን በግብኣትነት ተጠቅሟሌ፡፡ ከዘረ መልቹ የተገኙት ድቃዮች ከወሊጆቻቸው በወረሱት ባህሪይ ምክንያት በዝቅተኛ የአፈር ሇምነት (የናይትሮጅን መጠን) እንዲሁም በቂ የናይትሮጅን መጠን ባሇው አፈር ሊይ የምርታማነታቸውን ሁኔታ ሇማጥናት ዒሊማ አድርጎ ወዯ ስራ ተገብቷሌ፡፡ በጥናቱ ውስጥ 106 በፕሮቲን የበሇፀጉ የሙከራ ድቃዮች እንዲሁም በምርት ሊይ የሚገኙ አራት ዝርያዎች (ሁሇት በፕሮቲን የበሇፀጉ ዝርያዎች እንዲሁም ሁሇት በፕሮቲን ያሌበሇፀጉ ዝርያዎች) ሇማነፃፀሪያነት አካተን በአምቦና በባኮ ግብርና ምርምር ማዕከሊት ውስጥ በሁሇት ሇም በሆኑ (በቂ የናይትሮጅን መጠን ባሊቸው) እንዲሁም በሁሇት ሇም አፈር ባሌሆኑ (በቂ የናይትሮጅን መጠን በላሊቸው) በአጠቃሊ በአራት የሙከራ ቦታዎች ሊይ ተዘርተው ጥናቱ ተካሂዷሌ፡፡ በዚህም መሰረት ሇጥናቱ አስፈሉጊ የሆኑ መረጃዎች ተሰበሰቡ፡፡ የተሰበሰቡ መረጃዎችን ሇማስሊት አስፈሉጊ የስታትስቲክስ ፓኬጆችን በመጠቀም እንዲሰለ ተዯርጎ በሙከራ ዝርያዎ...
አህፅሮት ይህ የምርምር ጽሁፍ የአገራችንን የግብርና ስርፀት አሁን ያለበትን ብቃትና አፈጻጸም እንዲሁም ለግብርና ስርፀቱ ዋና ዋና ማነቆ የሆኑ ምክንያቶችን በመ...
አህፅሮት ይህ ጥናት የተካሄደው ዘጠኝ (አራት ከውጪ የገቡ እና አምስት ከሀገር ውስጥ የተሰበሰቡ) የሙዝ ዝርያዎችና አንድ በመመረት ላይ የሚገኝ የማወ...
አህፅሮት በኢትዮጵያ በሰብል መሬት ላይ ያለው የአፈር መከላት በዓመት ከ40-130 ቶን በሄክታር የሚደርስ ሲሆን፣ ከ1.0-1.5 ሚሊዮን ቶን እህል ምርትን እያ...
አህፅሮት የሰዉ ሰራሽ ማዳበሪያ ዋጋ ከጊዜ ወደ ጊዜ ከመጨመሩም ባሻገር በአከባቢ ሁኔታ ላይ የሚያስከትለዉ ተጽዕኖም ሌላዉ ችግር ነዉ፡፡ እነዚህን ችግሮች ለማቃ...
አህፅሮት የቡና ምርትና ምርታማነት ከሚቀንሱ የቡና በሽታዎች መካከል የቡና ግንድ አድርቅ በሽታ ከፍተኛውን ድርሻ ይይዛል፡፡ ይህን በሽታ በተለያየ መጠን የመቌቌ...
አህፅሮት የጨንቻ ወረዳ የግብርና ዘይቤ ምርታማነት በተለያዩ ማነቆዎች ተጽዕኖ ስር ያለ መሆኑ አሁን ያለው የግብርና ዘይቤ መሻሻል እንዳለበት ያመለክታ...
አህፅሮት በዳሰሳ ላይ የተደገፈ ጥናት በደቡብ ጎንደር ዞን የሞርፎሜትሪክ ባህሪያት እና የአካል መረጃ ጠቋሚዎች መሠረት በማድረግ በአገር በቀል ፍየ...
አህፅሮትከ7.0 ፒ.ኤች በሊይ የአፈር ፎስፈረስ ግዑዝ ስሇማይሟማ በከፍተኛ ሁኔታ ሇዝግጠት ተጋሊጭ ስሇሚሆን ዕፅዋቶች በቀሊለ አያገኙትም፡፡ ስሇዚህ ይህ የምርም...
አህፅሮትድርቅ የዳቦ ስንዴ ምርት ከሚቀንሱ ሂወት የላሊቸዉ ማነቆዎች በዋናነት ይጠቀሳሌ፡፡ የዘር ሀብቶች እና የምርጫ ዘዴዎች ድርቅን የሚቛቛሙ ዝርያዎች በምርም...
አህፅሮት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ የመጣውን ህዝብ ለመመገብ በአንድ የእርሻ ማሳ ላይ ምርታማነትን ማሳደግ በጣም አስፈለጊ ነው፡፡ ስለሆነም ሰብልን አ...
አህፅሮት የቆቃ የዓሣ ሀብት በዙሪያው በሚገኙ የማህበረሰብ አባላት የምግብ እና ስነ-ምግብ ዋስትናን በማረጋገጥ እንዲሁም በመተዳደሪያ የገቢ ምንጭነት የሚሰጠው ...
አህፅሮት ይህ ጽሁፍ የከተማና ከተማ-ገብ አባቢዎች የወተት ከብቶች ግብርናና ልማትን የምርት ገበያ ተሳትፎ የሚፈታተኑ ማነቆዎችን ለመለየትና የማሻሻያ ...
አህፅሮት የአፈር ሇምነት መመናመንና አስፈላጊ የሆኑ የዕጽዋት ንጥረ ነገሮች በከፍተኛ ደረጃ መሟጠጥ በሀገሪቱ በስፋት ሰብል በሚመረትባቸዉ ከፍተኛ ቦታዎች ላይ...
አህፅሮትጥናቱ የሚያተኩረው አምስት ወላጅ ዶሮዎች በአውሮፓ የተዳቀሉ እና አንድ ከሀገር ውስጥ ለንፅፅር ተወስደው ለምርትና እና ምርታማነት በኢትዮጵያ ሁኔታ ተ...
አህፅሮት ሽምብራ በሀገራችን በተለያዩ ስነ-ምህዳራትና የአዘማመር ስርዓት ውስጥ የሚመረት ሰብል ነው፡፡ የሰብሉ የመድረሻ ተለያይነት በዓለም ላይ ከ80...