አህፅሮት ጥናቱ የተካሄደው በኢትዮጵያ የግብርና ሳይንስ ጆርናል ዕውቀት ማጎልበት ይቻል ዘንድ ሊካተቱ የሚገቡ ተግባራትና ሊተገበሩ የሚያስፈልጉ ጉዳዮች ላይ ነዉ፡፡ በዚህ ጥናት 417 የምርምር ዉጤት ደራሲያን ወይም አቅራቢዎች ከ57 የምርምር ዘርፎች እና ከለያዩ ተቋማት ማለትም ከዩኒቨርሲቲ፣ ከሙያ ማህበራት፣ ከመንግስት ድርጅቶች፣ እና መንግስታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች የቀረቡ ጭኁፎች ተተንትነዋል፡፡ የምርምሩ ደራሲያን ከአገርር ውስጥና ከሀገር ውጭ ሲሆኑ 43.8% የሀገር ውስጥ ሲሆኑ 56.2% ደግሞ ከውጭ ሀገር ናቸው፡፡ ይህ ጆርናሉ ዓለም አቀፋዊ ፍላጎትን ከግምት ያስገባ መሆኑን ያሳያል፡፡ ከአጠቃላይ የሀገር ውጭ የምርምር ደራሲያን አስተዋጽኦ 73% ያህሉ የሀገር ውስጥ የምርምር ደራሲያን ተባባሪ ጸሀፊዎች ነው፡፡ ይህ ከፍተኛ የሆነ አብሮ ወይም በጋራ የመስራት ባህልን ያሳያል፡፡ 80.7% ከአንድ በላይ ምርምር ጸሀፊዎች በተለያዩ የኢትዮጵያ የግብርና ጆርናል ሳይንስ ቅፆች ያሉ ፅሁፎች መሆኑ በጋራ ዕውቀት ማጎልበት በጆርናሉ ለይ የተለመደ መሆኑን ያመላክታል፡፡ በጆርናሉ ለይ 97.4 ጸሃፊዎች ወነዶች ሲሆኑ 2.6% ደግሞ ሴት ምሁራን ነበሩ፡፡ በጆርናሉ ለይ ከታተሙት አተቃላይ አርቲክሎች ውስጥ 93.7% የተገመገሙት በሀገር ውስጥ ገምጋሚዎች ሲሆን 6.3% ደግሞ በውጭ ሀገር ገም...
አህፅሮት በደረቅና ከፊል በረሃማ አካባቢዎች ለግብርና ዕድገት ከፍተኛ ማነቆ የሆነው የውኃ እጥረት ነው፡፡ በእንደዚህ ያሉ ሁኔታዎች ውስጥ የሚገኘውን ውኃ ኢኮኖ...
አህፅሮት ይህ ጥናት የተካሄደው ዘጠኝ (አራት ከውጪ የገቡ እና አምስት ከሀገር ውስጥ የተሰበሰቡ) የሙዝ ዝርያዎችና አንድ በመመረት ላይ የሚገኝ የማወ...
አህፅሮትድርቅ የዳቦ ስንዴ ምርት ከሚቀንሱ ሂወት የላሊቸዉ ማነቆዎች በዋናነት ይጠቀሳሌ፡፡ የዘር ሀብቶች እና የምርጫ ዘዴዎች ድርቅን የሚቛቛሙ ዝርያዎች በምርም...
አህፅሮትጤፍ ኢትዮጵያ ውስጥ በሰፊው የሚመረት የምግብ ሰብሌ ሲሆን በየዓመቱ ከሦስት ሚሉዮን ሄክታር የሚበሌጥ መሬት ይሸፈናሌ፡፡ ይህ የመሬት ስፋት ሇብርዕ እና...
አህፅሮት የዚህ ጥናት ዓላማ በመካከለኛው ኢትዮጵያ ምርታማና አካባቢን የሚላመዱ ዲቃላ የወተት ከብቶች ዝርያዎችን በቀጣይነት ለማፍራት በተሻለ የማሻሻያ ስልት ለ...
አህፅሮትይህ የመስክ ጥናት የተካሄደው በ2008 ዓ.ም. ከኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በተመረጡ የሰበታና በደሌ ከተሞች እንዲሁም ከአማራ ክልላዊ መንግስት በተመረጠ...
አህፅሮትድንች ለምግብና ለአመጋግብ ዘዴ ዋስትና በተለይም የምግብ ዋስትና ችግር ባለበት አካባቢ ዋነኛ ምግብ ነው፡፡ ምንም እንኳን ድንች ከፍተኛ ጠቀሜታ ያለው ...
አህፅሮት ሩዝ በኢትዮጵያ የእርሻ ስርዓት ውስጥ ተመራጭ እየሆነ የመጣ ሰብል ነው፡፡ የፎገራ አካባቢ የአገሪቱን 68 ፐርሰንት የሩዝ መሬት ሽፋንና 71...
አህፅሮት ቦሎቄ ከዋና ዋናዎቹ የጥራጥሬ ሰብሎች የሚመደብ ሰብል ሲሆን ለሀገሪቱ ኢኮኖሚ እንዲሁም ለአርሶ አደሩ የምግብና የገቢ ምንጭ በመሆን ከፍተኛ አስተዋፅዖ...
አህፅሮት ነጭ የማንጎ ስኬል ሰይንሳዊ መጠሪያው Aulacaspis tubercularis (Hemiptera: Diaspididae) ሲሆን እ.ኤ.አ. በ2010 ዓ.ም....
አህፅሮት በዳሰሳ ላይ የተደገፈ ጥናት በደቡብ ጎንደር ዞን የሞርፎሜትሪክ ባህሪያት እና የአካል መረጃ ጠቋሚዎች መሠረት በማድረግ በአገር በቀል ፍየ...
አህፅሮትከ7.0 ፒ.ኤች በሊይ የአፈር ፎስፈረስ ግዑዝ ስሇማይሟማ በከፍተኛ ሁኔታ ሇዝግጠት ተጋሊጭ ስሇሚሆን ዕፅዋቶች በቀሊለ አያገኙትም፡፡ ስሇዚህ ይህ የምርም...
አህፅሮት የእንሰት አጠውልግ በሽታ በዛንቶሞናስ ካምቴስትሪስ ፓቶቫር ሙሳሴረም በሚባል የባክቴሪያ ተህዋስያን አማካኝነት የሚከሰትና በኢትዮጵያ ውስጥ እንሰትን ...
አህፅሮት ኒቲሶልስ (Nitisols) በአብዛኛዉ ቀይ ወይም ቀይ-ቡናማ ቀለም ያላቸዉ የአፈር ዓይነቶች ሲሆኑ በኢትዮጵያ ከፍተኛ አካባቢዎች በተለይም በ...
አህፅሮት የቡና ምርትና ምርታማነት ከሚቀንሱ የቡና በሽታዎች መካከል የቡና ግንድ አድርቅ በሽታ ከፍተኛውን ድርሻ ይይዛል፡፡ ይህን በሽታ በተለያየ መጠን የመቌቌ...